Frequently Asked Questions - በተደጋጋሚ የሚጠየቁ ጥያቄዎች

  1. ለማስታወቅያ ምን ያህል እከፍላለሁ?
    ለማስታወቅያ የምናስከፍለው $9.99 ብቻ ነው
  2. ለማስታወቅ ምን ላድርግ
    አዲስ ከሆኑ የሚከተሉትን 5 ነጥቦች ተከትለው ለመለጠፍ ይችላሉ:: ከዚህ በፊት ከተመዘገቡ ግን Log in ብቻ ተጠቅመው መለጠፍ ይችላሉ
    1 - Register የሚለውን ይንኩ
    2 - ሥምዎትን: ኢሜል አድራሻዎን: ሥልክ ቁጥሮንና የመግብያ Password ይፍጠሩ:: ስልክ ቁጥሮ በጣም አስፈላጊ ስለሆነ አይዘንጉ:: ፋላጊዎች እዚህ ባስገቡት ስልክ ያገኝዎታል:: ኢመል አድራሻዎም ለመግብያና መውጫ እንዲሁም ከኛ ጋር ለሚያደርጉት ግንኙነት ይረዳዎታል:: Password ሲፈጥሩ ሊያስታውሱት የሚችሉትን ይፍጠሩ:: ወይንም ከፈጠሩ በህዋላ የማይጠፋ ቦታ ያስቀምጡ
    3 - Register ካደረጉ በህዋላ የማረጋገጫ ኢሜል እንልክልዎታለን:: ኢሜሎን ሲከፍቱ support@astawq.com ኢንቦክሶ ውስጥ ያገኛሉ:: ይክፈቱትና Confirm የሚለውን ሊንክ ይንኩት:: ይህ የመመዝገብ ሥርአቱን ይፈጽማል:: ኢሜላችን ካልደረስዎ Junk ፎልደሮ ውስጥ ገብቶ እንደሆነ ይመልከቱ:: እዛም ከሌለ Contact Us የሚለውን ሊንክ ተጭነው ይገናኙን
    4 - ለማስተዋውቅ አሁን ዝግጁ ኖት :: ኢሜሎትንና የፈጠሩትን ፓስዎርድ ተቀምጠው Log in የሚለው ተጭነው ይግቡ
    5 - ይህንን ሊንክ ተጭነው ይለጥፉ